ከ«ዝሆን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 18፦
}}
 
'''ዝሆን''' (በ[[ላቲንባዮሎጂ]] ዘመድ ''Elephantidae'') [[ባዮሎጂየዝሆን አስተኔ]]») እንዲሁም ከ[[ክፍለመደብ]] ''Proboscidea'' («[[ባለ ኩምቢዎች]]») ብቸኛው አባልኗሪ ነው።አባሎች ናቸው። የዝሆን መደብ 3 የተላያዩ ኗሪ ዝርያዎችን ያቀፈ ነው። እነሱም የ[[አፍሪካ የነጭ ሳር ዝሆን]]፣ [[የአፍሪካ የጫካ ዝሆን]] (እንከ ቅርብ [[የአፍሪካ ዝሆን]] ሲባል የነበረው) እና [[የኤዢያ ዝሆን]] (ወይ የህንድ ዝሆን የሚባለው) ናቸው። ከነዚህከዝሆን ጭምር አንዳንድ በጥንት የጠፉት ነባር ዝርያዎች አሉ፣ በተለይም Mammoth ማሞጥ ወይም [[ቀንደ መሬት]] በዝሆን ወገንአስተኔ ውስጥ ተመድቧል።ተመድበዋል።
 
ዝሆን ማማል (ወይም [[ጡት አጥቢ እንስሳ]]) ሲሆን፣ በምድር ከሚገኙ እንሥሣት በሙሉ [[ታላቅ እንስሳት|ግዙፉ]] እንሳሳ ነው። ሴት ዝሆን ከእንስሶች በሙሉ የርግዘት ግዜት ረጅሙ ሲሆን 22 ወራት ይፈጃል። አንድ ዝሆን ሲውለድ 120 ኪ.ግ. መአከለኛ ክብደት አለው። ዝሆን እስካ 70 አመታት እድሜ ሊያስቆጥር ይችላል። እስካሁን የተመዘገበው ታላቁ ዝሆን 12 000 ኪ.ግ. ያስቆጠረ ሲሆን ርዝመቱ ደግሞ 4.2 ሜ በመድረስ ከመሀከለኛው የዝሆኖች ቁመት 1 ሜትር በላይ አስቆጥረዋል።