ከ«አሰልበርህት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 4፦
 
በ[[አንግሎ-ሳክሶን ዜና መዋዕል]] ዘንድ፣ እሱ አባቱን የኬንት ንጉሥ [[ኤዮርመንሪክ]]ን ተከተለ። የ[[ፍራንኮች]] ንጉሥ [[ቻሪበርት]] ልጅ [[ቤርታ]]ን አገባት። እሷ ክሪስቲያን ነበረችና ከዚህ የተነሣ ንጉሥ ተጠምቆ [[ክርስትና]] በእንግሊዝ ሕዝብ መካከል ይፋዊ ሆነ። [[አውግስጢኖስ ዘካንተርቡሪ]] ከ[[ሮማ]] በ[[589]] ዓ.ም. ተልከው የእንግሊዝ ሕዝብ መጀመርያ ሊቀ ጳጳስ ሆኑ።
[[ስዕል:Britain peoples circa 600.svg|350px|thumb|left|ኤንግላ (አንግሎች) ቀይ፤ ሴያክስ (ሳክሶኖች) ቡናማ፤ ኬንትና አይል ኦፍ ዋይት (ዩቶች) ብጫ]]
 
አ<u>ሰ</u>ልበርህት ከኬንት በላይ በዘመኑ መጨረሻ በሌሎች የእንግሊዝ ደሴት መንግሥታት በ[[ኤሴክስ]]ና [[ምሥራቅ ኤንግላ]] ላይ ገዥነት ነበረው። በእርሱ ተጽእኖ የኤሴክስ ንጉሥ [[ሳበርህት]] እና የምስራቅ ኤንግላ ንጉስ [[ራድዋልድ]] በ[[596]] ዓም ግድም ተጠመቁ።
 
መስመር፡ 13፦
==የአሰልበርህት ሕግጋት==
 
በአሰልበርህትበ[[አሰልበርህት ሕግ ፍትሕ]] ግድያ፣ ስርቆት፣ ዝርፍያ፣ ትግል፣ የሀብት ወይንም የሰውነት ጉዳት፣ ማመንዝር፣ ስላምን ማጥፋት ያደረጉ ሁሉ የገንዘብ መቀጮ ወይም ካሣ ነበረባቸው። የመቀጮው መጠኖች ግን እንደ ተበዳዩና በድለኛው መደቦች ወይም ማዕረጎች ልዩነት ትክክል አልነበሩም። ከሁሉ የተጠበቀው የቤተ ክርስቲያን ነዋይ ነበር፤ ፲፪ እጥፍ ካሣ ነበረበት። እንዲሁም ሁከት በሆነበት ጊዜ ለሰው መሣርያን መስጠት በገንዘብ መቀጮ ተከለከለ።
 
ይህ ሕግ ፍትሕ የ[[ማጫ]] ሥርዓት እንዲህ ይቀምራል፦