Content deleted Content added
አንድ ለውጥ 337585 ከ2.50.204.213 (ውይይት) ገለበጠ
No edit summary
መስመር፡ 4፦
=ውክፔዲያ አዛጋጆችና አቅራቢዎች ይፈልጋል!=
 
መጀመርያ የውክፔዲያን መጣጥፍ የጻፍኩት አሁን 1112 ዓመታት ሆኖአል።
 
በዚያን ጊዜ ገና ያልተወለዱ ሰዎች እንኳን ዛሬ ከነዚያ መረጃዎች ሊረዱ ይችላል።
መስመር፡ 12፦
ምንም የብር ዋጋ ባይከፍልም፣ ዋጋው ለዘለቄታ ለፊተኞቹ ትውልዳት የሚያንቡ ትምህርቶች በማቅረብ ለአማርኛ ተናጋሪዎች መዝገበ ዕውቀት ጠቃሚ መሣርያ እንዲሆን በማድረግ የሚሰጥ ክብር ነው።
 
ከጥቂት መቶ አስተዋጽኦች በኋላ ማንም አቅራቢ ደግሞ መጋቢ (አድሚን) ሊደረግ ይቻላል። በ፲በ12 ዓመታት ላይ ግን ከጥቂት ሰዎች በቀር አብዛኞቹ እስከዚህ አነስተኛ መጠን ድረስ አልቆዩም። ስለዚህ እባካችሁ አስቡበትና ምናልባት ስለ ዕውቀት መጻፍ የሚወድድ / የምትወድድ ቢያውቁ ያሳስቡት!
 
----