ከ«ቱርክ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 10፦
ስለዚህ፣ በዓለም አቀፍ ሕግ መሠረት፣ ከቱርክ መንግሥትና ከሶርያ መንግሥት መካከል አሁን በይፋ የጦርነት ሁኔታ አለ።
 
በ[[ሚያዝያ 21]] ቀን እርዶዋን ባለ-ሙሉ-ሥልጣን ደረጃ በይፋ ወሰደ፤ በቱርክ አገር ደግሞ [[ውክፔድያ]] [[ድረ ገጽ]] በማናቸውም ቋንቋ ታግድል። ውክፔድያ በቱርክ የተገደበበት ምክንያት የቱርክ መንግሥት ለሽብርተኞች እርዳታ እንደሚሰጥ የሚል ማስረጃ ስላቀረበ ነው።<ref>[http://www.cnn.com/2017/04/29/europe/turkey-wikipedia/ Turkey blocks Wikipedia over what it calls terror 'smear campaign'] {{en}} </ref>
 
== ታዋቂ ሰዎች ==