ከ«የሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 12፦
እንደገና በ[[1046]] ዓም ከ«[[ታላቅ መነጣጠል]]» ቀጥሎ የ[[ቁስጥንጥንያ]] ጳጳስ ከሮሜ ፓፓ ሲለያዩ፣ ከዚያ በዘልማድ የፓፓ ሃይማኖት «ካቶሊክ»፣ የቁስጥንጥንያም «ኦርቶዶክስ» («[[ምሥራቅ ኦርቶዶክስ]]») በመባል ታወቁ።
 
(በኦፊሴል ግን እነዚህ አብያተ ክርስቲያን ሁሉ «ካቶሊክ» (ሁሉን-አቅፍ)፣ «ኦርቶዶክስ» (ትክክልኛትክክለኛ ትምህርት) እና «ሐዋርያዊ» ለሚሉ ስያሜዎች ይግባኝ ያደርጋሉ።)
 
እንደገና ከ[[1515]] ዓም ጀምሮ በ[[ፕሮቴስታንት ንቅናቄ]] አንዳንድ አገር ከሮሜ ፓፓ መሪነት ተለይቶ የ[[ፕሮቴስታንት]] አብያተ ክርስቲያናት ሠሩ።