ከ«የሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «470px|thumb|የሮሜ ቄሳውንት በስዊስ አገር '''የሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን'''...»
 
No edit summary
መስመር፡ 6፦
የ[[ኢየሱስ ክርስቶስ]] ሐዋርያ [[ቅዱስ ጴጥሮስ]] ወደ [[ሮሜ]] ከተማ ሔደው የሮሜ ቤተክርስቲያን መጀመርያ መሪ (ኤጲስ ቆጶስ) እንደ ሆኑ ይታመናል። ከዚያ የሮሜ ኤጲስ ቆጶስ ወይም [[ፓፓ]] ከ[[ኢየሩሳሌም]]፣ [[አንጾኪያ]]፣ [[እስክንድሪያ]] ጵጵሳት ጋራ የመላው ክርስቲያን ዓለም መሪዎች ሆኑ።
 
በ[[372]] ዓም [[የተስሎንቄየተሰሎንቄ ዐዋጅ]] ከንጉሥ [[ቴዎዶስዮስ]]ና ከጵጵሳት ወጥቶ [[የንቅያ ጸሎተ ሃይማኖት]]ና [[ትምህርተ ሥላሴ]] [[የሮሜ መንግሥት]] [[መንግሥስት ሃይማኖት]] እንድሆኑ አደረጋቸው። በዚህ ወቅት የመላው ቤተክርስቲያን ስም በይፋ «አንዲቱ ቅድስት ካቶሊክ ኦርቶዶክስና ሐዋርያዊት ቤተ ክርስቲያን» ነበር።
 
በ[[443]] ዓም ከ[[ከልቄዶን ጉባኤ]] በኋላ የሮሜ ፓፓ ከአንጾኪያና ከእስክንድሪያ ጵጵሳት በ[[ኢየሱስ]] [[ተዋሕዶ]] ባሕርይ ክርክር ሳቢያ ተለይተው፣ በኋላ በዘልማድ የፓፓ ሃይማኖት «ካቶሊክ-ኦርቶዶክስ»፣ የተዋሕዶም «ሐዋርያዊ» በመባል ታወቁ።