ከ«አንድምታ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
I added a secondary meaning to the term described on the entry.
I changed the reference to a hyperlink
መስመር፡ 3፦
የአንድምታ መጻህፍት የመጽሃፍ ቅዱሳትን እንግዳ ቦታወችና አስተሳሰቦች ከ18ኛው ክፍለዘመን ኢትዮጵያ ቦታወችና አስተሳሰቦች አንጻር በማገናዘብ ያስረዳሉ። ለአንድምታ መነሳትና መስፋፋት ከፍተኛ ሚና የነበረው የፖርቱጋል ካቶሊኮች በአጼ [[ፋሲለደስ]] መባረር ነበር። ከዚህ በኋላ በተካሄደው ስራ [[መምህር ኢሶዶሮስ]] እና ከሱ በኋላ የተነሳው [[አቃቤ ሰዓት ሃብቴ]] በሰፊው ለዚህ ስራ በማበርከት ይጠቀሳሉ። ስለዚህ ሰፊ ጥረታቸው የአንድምታ ትምህርት ከቅኔና ከንባብ ቤት ትምህርት ማለፍ ቀጥሎ የሚሰጥ ልዩ ትምህርት ሆነ።
 
([እንዲሁም)]
 
"አንድምታ" (Andemta) በቅርቡ የተጀመረች የጥበብ መጽሔት ስም።<ref>[https://andemta.com www.andemta.com]</ref>
== ማጣቀሻ ==
<references/>