ከ«አንድምታ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
I added a secondary meaning to the term described on the entry.
መስመር፡ 2፦
 
የአንድምታ መጻህፍት የመጽሃፍ ቅዱሳትን እንግዳ ቦታወችና አስተሳሰቦች ከ18ኛው ክፍለዘመን ኢትዮጵያ ቦታወችና አስተሳሰቦች አንጻር በማገናዘብ ያስረዳሉ። ለአንድምታ መነሳትና መስፋፋት ከፍተኛ ሚና የነበረው የፖርቱጋል ካቶሊኮች በአጼ [[ፋሲለደስ]] መባረር ነበር። ከዚህ በኋላ በተካሄደው ስራ [[መምህር ኢሶዶሮስ]] እና ከሱ በኋላ የተነሳው [[አቃቤ ሰዓት ሃብቴ]] በሰፊው ለዚህ ስራ በማበርከት ይጠቀሳሉ። ስለዚህ ሰፊ ጥረታቸው የአንድምታ ትምህርት ከቅኔና ከንባብ ቤት ትምህርት ማለፍ ቀጥሎ የሚሰጥ ልዩ ትምህርት ሆነ።
 
(እንዲሁም)
 
"አንድምታ" (Andemta) በቅርቡ የተጀመረች የጥበብ መጽሔት ስም።<ref>www.andemta.com</ref>
== ማጣቀሻ ==
<references/>