ከ«ንግድ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Download
አንድ ለውጥ 336677 ከ197.156.102.56 (ውይይት) ገለበጠ
መስመር፡ 13፦
*1985 ዓክልበ. ግድም - ከእሳት በኋላ ብዙ ብር በ[[ፒሬኔ ተራሮች]] ተገኝቶ ለ[[ፊንቄ]] ሰዎች በርካሽ ተነገደ። ([[ዲዮዶሮስ ሲኩሉስ]] - አፈ ታሪክ)
*1983 ዓክልበ. - [[የኡር-ናሙ ሕግጋት]] መደበኛ [[ምና]] = ስልሳ [[ሰቀል]] (የክብደት ልክ) ደነገገ።
*1900-1740 ዓክልበ. ግ. - የ[[አሦር]] ንጉሥ [[ኢሉሹማ]] በርካታ ብረታብረት ወደ [[መስጴጦምያ]] አስገባ፤ ከዚያ ጀምሮ አሦራውያን ካሩም በ[[ካነሽ]]ና ሐቲ አስተዳደሩ።
*1900-174
*1900-1740 ዓክልበ. - ሴማውያን ነጋዴዎች የንግድ ጣቢያ ሠፈር በ[[ጌሤም]] በስሜን [[ግብጽ]] መሠረቱ። እስከ [[ኩሽ መንግሥት]] ድረስ ንግድ አካሄዱ።
*1900 ዓክልበ. ግ. ? - [[የፈተና ደንጊያ]] ዕውቀት በ[[ሃራፓ]] ሥልጣኔ ([[ፓኪስታን]]) ተገኘ።
*1775 ዓክልበ. ግ. - [[የኤሽኑና ሕግጋት]] መደበኛ የልውውጥ ዋጋዎች ደነገገ።
*1704 ዓክልበ. - የ[[ባቢሎን]] ንጉሥ [[ሐሙራቢ]] ሕግጋት ሰው ሁሉ ለገዛው ዕቃ ሁሉ ደረሰኝ በሸክላ ጽላት እንዲጠበቅ በሞት ቅጣት ለማስገድ ሞከረ። (§7)
*1200 ዓክልበ. ግ. - የፈተና ድንጊያ በግብጽ ታወቀ።
*700 ዓክልበ. ግ. - የፈተና ድንግያ በ[[ኬልቲካ]] ([[ፈረንሳይ]])ና በተለይ በ[[ልድያ]] ይታወቃል።
*630 ዓክልበ. ግ. - የልድያ መንግሥት መጀመርያ የወርቅና የብር [[መሐለቅ]] ፈጠረ።
 
[[መደብ:ምጣኔ ሀብት]]
{{መዋቅር}}