ከ«ህንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 10፦
 
'''የህንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ''' ከ[[አውሮፓ]]ና ከ[[እስያ]] የሚገኝ ታላቅ የቋንቋዎች ቤተሠብ ነው።
 
ከ[[2ኛ ዓለማዊ ጦርነት]] በፊት፣ በአንዳንድ የአውሮፓ ሊቃውንት ዘንድ እነዚህ ታሪካዊ በማይሆን አጠራር «የ[[አርያኖች]] ቋንቋዎች» ይባሉ ነበር። እንዲያውም ግን «አርያ» የሚለው የብሔር ስም ከ[[ህንዳዊ-አራናዊ]] ቅርንጫፍ ውጭ አልታየም።
 
የቤተሠቡ ዋና ቅርንጫፎችና ልሳናት የሚከተሉ ናቸው። («*» ከአሁን በፊት ጠፍቷል ማለት ነው።)