ከ«ክርስትና» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 22፦
*የዱሮ አረመኔነት ወዳጆች - ከ353 እስከ 356 ዓም ድረስ በቄሳሩ [[ዩሊያኖስ ከሐዲ]] ሥር ለአጭር ጊዜ ወደ ሥልጣን ተመለሱ፤ ጸረ-ክርስቲያን ትምህርቶች አስገቡ። ሆኖም ከበፊቱ ይልቅ ጨዋዎች ሆነው ነበር።
 
ስለዚህ የንቅያ ጉባኤ [[የንቅያ ጸሎተ ሃይማኖት]] ወሰነ። በዚህ ውስጥ ኢየሱስ ወልድ፣ ከአብ ጋራ አንድ ባሕርይ አለው ይላል። በ[[372]] ዓም ቄሣሩ [[ጤዎዶስዮስ]] ይህን እምነት በሮሜ ግዛት ውስጥ [[የመንግሥት ሃይማኖት]] አደረገው፤ ብዙ የአረመኔ መቅደሶች ተፈረሱ። በሚከተለው ዓመት በ373 ዓም [[፩ኛው የቁስጥንጥንያ ጉባኤ]] የጸሎተ ሃይማኖቱሃይማኖቱን ይፋዊ ቃላት ትንሽ ቀየሩ፤ በተለይም ስለ መንፈስ ቅዱስ ባሕርይና መለኰታዊነት በይበልጥ የሚገለጹየሚገልጹ ቃላት ተጨመሩ።
 
ከዚያ የተነሣ ወደፊት ቄሣሮች በማንም ሰዓት ጉባኤ በመጥራት ይፋዊ የመንግሥት ሃይማኖት ቀይረው በፍጹም ሊያባልሹት ይቻላል የሚል ጭንቀት ነበር። በተለይ ኢየሱስ «ከአብ ጋር አንድ ባሕርይ አለው» ቢልም፣ ሆኖም ሁለት ልዩ ልዩ ጸባዮች አሉት የሚሉ አስተማሪዎች ሲቀርቡ፣ ይህ ኢየሱስ በሁለት ልዩ ልዩ ጸባዮች ተለይቷል ማለታቸው ወደፊት ቄሣሮቹ በተንኮላቸው ብዛት የመለኮታዊነቱን ጸባይ በይፋ አስለይተው ወደፊትም አንዱን ጸባይ መካድ ይችላሉና የሃይማኖት ጽሑፉን እንደገና ቀይረው 'ተራ ሰው ብቻ መሆኑ የሮሜ ይፋዊ እምነት ነው' ማለት ይችላሉ የሚል ጭንቀት ተነሣ። የንቅያ (ቁስጥንጥንያ የ373 ዓም) ጸሎተ ሃይማኖት ግን እስካሁን ድረስ ምንም ቃል ሳይቀየር በአብያተ ክርስቲያናት ሁሉ ([[ካቶሊክ]]፣ [[ተዋሕዶ]]፣ [[ኦርቶዶክስ]] እና [[ፕሮቴስታንት]]) ይደገፋል። ነገር ግን የኢየሱስ «ሁለት ጸባዮች» ትምህርት ወዳጅ ወገን በመጨረሻ በ[[ፓፓ]] [[ኬልቄዶን ጉባኤ]] ([[443]] አም) ስለ ተቀበለ፣ የሮሜ ፓፓ ከሌሎቹ ጳጳሳት (የ[[እስክንድርያ]]፣ የ[[አንጾኪያ]] ጳጳሳት) ተለያየ። እስካሁንም ድረስ ተዋሕዶ የተባሉት አብያተ ክርስቲያናት መጀመርያ ፫ቱ ጉባኤዎች (ንቅያ፣ ቁስጥንጥንያ፣ ኤፌሶን) ብቻ የሚቀበሉ ናቸው እንጂ የኬልቄዶን ጉባኤ አይቀበሉም።