ከ«ክርስትና» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 15፦
በዚህ ዘመን ያህል ብዙ ሌሎች ተወዳዳሪ ትምህርቶች በሮሜ መንግሥት ይሄዱ ነበር፣ በተለይም፦
 
*[[የአሪያን ቤተ ክርሥቲያን]] - በመሪያቸው [[አሪዩስ]] ትምህርት ኢየሱስ ነቢይ ነበረ እንጂ ወልድ (ከ[[ሥላሴ]] አንዱ) አልነበረም። ይህ ኢምነትእምነት በብዙ [[ጅርመናውያን]] ብሔሮች ለጊዜ ይቀበል ነበር።
*[[ሞንታኒስም]] - ነቢያቸው [[ሞንታኑስ]] «እኔ [[ፓራቅሌጦስ]] ([[መንፈስ ቅዱስ]]) ነኝ» ብሎ ሰበከ።
*[[ኖስቲሲስም]] - ወይም ኖስቲኮች - አንዳንድ ሐሣዌ የተቆጠሩት ወንጌሎች ጽፈው ነበር፣ ሌሎች ትምህርቶች በምስጢር ጠበቁ።
*[[ማኒኪስም]] - እንደ ኖስቲሲሲም የመሰለ በምስጢር የተማረ የ[[ፋርስ]] ነቢይ [[ማኒ]] ሃይማኖት
*[[ሚትራይሲም]] - ሌላ የፋርስ ([[ዞራስተር]]) ጣኦት በ[[አረመኔ]]ዎች በኩል ዘመናዊ ሆነ፣ እሱ ደግሞ በምስጢር ይማር ነበር።
*የዱሮ አረመኔትአረመኔነት ወዳጆች - ከ353 እስከ 356 ዓም ድረስ በቄሳሩ [[ዩሊያኖስ ከሐዲ]] ሥር ለአጭር ጊዜ ወደ ሥልጣን ተመለሱ፤ ጸረ-ክርስቲያን ትምህርቶች አስገቡ። ሆኖም ከበፊቱ ይልቅ ጨዋዎች ሆነው ነበር።
 
==ቋንቋዎች==