ከ«ኮኮብ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 2፦
 
'''ኮኮብ'''፣ '''ኮከብ''' በ[[ግስበት]] ጓጉሎና ታምቆ የተያዘ እጅግ ግዙፍ፣ ደማቅና ሞቃት የሆነ ከፍተኛ [[ኮረንቲ]] ያዝለ አየር ( [[ፕላዝማ]]) ስብስብ ነው። ለ[[መሬት]] አሁን በጣም የቀረበው ኮኮብ እንግዲ [[ፀሐይ]] ነው። በአንዳንድ ጣቢያ ውስጥ ሁለት ከዋክብት አንድላይ ሲኖሩ ይህ [[ቅንጅ ኮከብ]] ይባላል።
 
[[ስዕል:Orbit1.gif|400px|thumb|left|ክንጅ ኮከብ፤ ሁለት ከዋክብት በአንዱ ማእከል ዙሪያ በምኋር ሲመላለሱ]]
 
{{መዋቅር-ሳይንስ}}