[[ስዕል:Pleiades large.jpg|thumb|right|400px| [[ፕሌይድ]] የተሰኙት የከዋክብት ጥርቅም በ[[ታውረስ]] [[ረጨት]]። ከ[[ናሳ]] ፎቶ የተገኘ።]]
'''ኮኮብ'''፣ '''ኮከብ''' በ[[ግስበት]] ጓጉሎና ታምቆ የተያዘ እጅግ ግዙፍ፣ ደማቅና ሞቃት የሆነ ከፍተኛ [[ኮረንቲ]] ያዝለ አየር ( [[ፕላዝማ]]) ስብስብ ነው። ለ[[መሬት]] አሁን በጣም የቀረበው ኮኮብ እንግዲ [[ፀሐይ]] ነው። በአንዳንድ ጣቢያ ውስጥ ሁለት ከዋክብት አንድላይ ሲኖሩ ይህ [[ቅንጅ ኮከብ]] ይባላል።
{{መዋቅር-ሳይንስ}}
[[መደብ:ሥነ ፈለክ]]