ከ«ማይጨው» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

256 bytes added ፣ ከ5 ዓመታት በፊት
no edit summary
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
በ1997 ዓ.ም. ከ[[ማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ]] በቀረበው ቁጥር መሠረት የማይጨው ጠቅላላ ሕዝብ ቁጥር 34,379 ሰዎች እንደ ነበር ይገመታል። ከነዚህም 16,702 ወንዶችና 17,222 ሴቶች ነበሩ። በ1984 ብሄራዊ ቆጠራ ግን 19,757 ኗሪዎች ነበሩ።
 
በማይጨው አካባቢ ግጥሚያ በ{{ቀን|31 March}} [[1928]] ዓ.ም. በ[[ጣልያ ጦርነት]] ጊዜ የ[[ፋሺስት]] ሃያላት በመሳርያዎች ምክንያት ድል አድርገው ወደ አዲስ አበባ ቀረቡ። በጦርነቱም የተሰውት አርበኞች አባቶች አፅም በከተማዋ ደቡባዊ ክፍል በሚገኘው
[[ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስትያን]] በተዘጋጀላቸው ቦታ በክብር አርፎ ይገኛል፡፡
 
{{የኢትዮጵያ ከተሞች}}
 
30

edits