ከ«ስነፈሩ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 10፦
ስነፈሩ ከአንድ ሺህ ዓመታት በኋላ በ[[መካከለኛ መንግሥት]] እንደ መልካም ገዢ ይታወስ ነበር። ከዚያውም መካከለኛ መንግሥት ዘመን የታወቀ አንዳንድ ጽሑፍ በስነፈሩ ዘመን የተከሠተ ትርዒት ወይም ልብ ወለድ ታሪክ ያሳያል። እነርሱም [[የዌስትካር ፓፒሩስ]]ና ''[[የነፈርቲ ትንቢት]]'' ናቸው።
 
በዌስትካር ፓፒሩስ ባሉት ታሪኮች፣ አንዱ ታሪክ እንዲህ ይላል፦ ንጉሥ ስነፈሩ ሰልችቶት በሚኒስትሩ ምክር ሃያ ሴቶችን በመርከብ ላይ በሐይቅ ይወስዳል። በጉዞው ግን አንዲቱ መርከቡን የምትነዳው ዕንቁውንዕንቁዋን በሐይቅ ውስጥ አወደቀች። እንቁዕንቁዋ እስከሚገኝ ድረስ ምኒስትሩ ሐይቁን በተዓምር አስለየው።አስለየው ይላል።
 
''የነፈርቲ ትንቢት'' በሚባል ድርሰት እንደገና ንጉሥ ስነፈሩ ሰልችቶት ሆኗል። አንዱን ቄስ ነፈርቲን ጠርቶ ለንጉሡ ትንቢት እንዲያውራ ይጠየቃል፣ ንጉሡም ያወራውን ትንቢት ጻፈ። ነቢዩ ለስነፈሩ፦ ወደፊት ሀገሩ አዲስ እንዲመሠረት ያስፈልጋል፤ እስከ መጨረሻውም ጥፍር ድረስ በሙሉ ይጠፋል፤ ማንም የሚጠብቃት አይተርፍምም፤ ሆኖም ወደፊት «አመኒ» የሚባል ንጉሥ ነግሦ መንግሥቱን አዲስ ይሠራዋል ብሎ ነበየለት። የዚህ ትውፊት መንስዔ በእርግጡ ሊታወቅ ባይቻለንም ፈርዖኑ «[[1 አመነምሃት]]» የሚለውን የዙፋን ስም መውሰዱን ለማጽደቅ እንደ ታሠበ ይሆናል፤ ስለዚህ ከእርሱ ዘመን (2002-1972 ዓክልበ.) መጻፉ ይታመናል።