ከ«ማኒኪስም» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
No edit summary |
ጥNo edit summary |
||
መስመር፡ 2፦
'''ማኒኪስም''' በ[[ፋርስ]] ነቢይ [[ማኒ]] (208-268 ዓም የኖረ) ትምህርቶች የተመሠረተ ሃይማኖት ነበር። ይህ አነስተኛ ሃይማኖት ለጊዜው በምዕራብ በ[[ሮሜ መንግሥት]]ና ወደ ምሥራቁ እስከ [[ቻይና]] ድረሥ ይስፋፋ ነበር። በምዕራብ፣ ተከታዮቹ እንደ ክርስቲያኖች ለማስመሰል ጣሩ፣ በምሥራቁም እንደ ቡዲስቶች አስመሰሉ። ስለዚህ ብዙ ጊዜ በድብቅ ያስተማሩት እምነት ነበር፤ ከሌሎቹ ሃይማኖቶችም ዘንድ ብዙ ጊዜ ማሳደድ ያገኙ ነበር። በጎ በክፋት ላይ ማሽነፉን የካደ ሃይማኖት ነበር። በአሁኑ [[ሞንጎሊያ]] አካባቢ በተገኘው በ[[ዊግር ኻጋናት]] መንግሥት ከ754 እስከ 832 ዓም ድረስ፣ ማኒኪስም [[የመንግሥት ሃይማኖት]] ነበር።
ነቢዩ ማኒ
በቻይና ማኒኪስም በመጨረሻ ከ[[ቡዲስም]] ጋራ ተባበረ፤ ስለዚህ ማኒን ከቡዳዎቹ መካከል እንደ አንዱ ቡዳ የሚቆጥር አንዳንድ የቡዲስም አይነቶች አሁን በቻይና ሊገኙ ይቻላል። ከማኒ ድርሰቶች ግን ምንምን አላስቀሩም።
|