ከ«የባሕል ጥናት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

32 bytes added ፣ ከ4 ዓመታት በፊት
የ164.132.107.21ን ለውጦች ወደ Dexbot እትም መለሰ።
Tags: Mobile app edit በንፋስ ስልክ
(የ164.132.107.21ን ለውጦች ወደ Dexbot እትም መለሰ።)
'''የባህል ጥናት'''፣ '''ሥነ ኅብረተሠብ''' ወይን '''ሥነ ማኅበረሰብ''' ሌላ ስሙ '''ሶሲዮሎጂ''' የሰው ልጆች በቡድንና በተናጥል ያላቸውን ጠባይና አደረጃጀት የሚያጠና ክፍል ነው። በዚህም ውስጥ [[አንትሮፖሎጂ]] ወይም የሰው ልጅ ጥናት (ሥነ ሰብእ) አለ።
 
'ሶሲዮሎጂ' ([[ፈረንሳይኛ]]፦ ''sociologie'' /ሶሲዮሎዢ/) የሚለው ቃል በ[[ፈረንሳያዊ]]ው ጸሐፊ [[ኤማኑወል-ዦሰፍ ሲዬ]] በ1772 ዓ.ም. ከ[[ሮማይስጥ]] ''socius'' /ሶኪውስ/ (ባልንጀራ፣ ጓደኛ) እና ከ[[ግሪክ (ቋንቋ)|ግሪክ]] λóγος /ሎጎስ/ (ቃል ወይም ጥናት) በማጋጠም ተፈጠረ። የፈረንሳይ ፈላስፋ [[ኦጉስት ኮምፕት]] ከ[[1830]] ዓ.ም. ጀምሮ በሰፊ ጠቀመው። የ[[ኅብረተሰብ]] ጥናት ሲሆን የኅብረተሰብ ጽንሰ ሀሣብ በሮማይስጥ ትርጉም ''societas'' /ሶኪየታስ/ ወይም የባልንጀሮች ግንኙነት ያመልከታል።
20,425

edits