Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «{{ላቲንፊደል}} thumbnail|220px '''L''' / '''l''' በላቲን አልፋቤት አሥራ ሁለተኛው ፊደ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 21፦
|}
 
የ«L» መነሻ ከ[[ቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት]] «[[ላሜድ]]» እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የቅዝምዝም ስዕል መስለ። ለዚህም ተመሳሳይ [[የግብጽ ሀይሮግሊፍ]] ነበር። ቅርጹ ከዚያ በ[[ፊንቄ]] ([[ከነዓን (ጥንታዊ አገር)|ከነዓን]]) ሰዎች ተለማ፣ ከዚህም በ[[ግሪክ አልፋቤት]] "[[ላምብዳ]]" (Λ λ) ደረሰ።

በ[[ግዕዝ]] [[አቡጊዳ]] ደግሞ «ለ» («[[ላዊ]]») የሚለው ፊደል ከቅድመ-ሴማዊው «ላሜድ» ስለ መጣ፣ የላቲን 'L' ዘመድ ሊባል ይችላል።
 
{{መዋቅር-ቋንቋ}}
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/L» የተወሰደ