ከ«ቶማስ ጄፈርሰን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 4፦
ቶማስ ጄፈርሰን ከአባቱ ከፒተር ጄፈርስን እና ከእናቱ ጄን ራንዶልፍ ተወለዱ። ቶማስ በ[[አሜሪካ አብዮት]] ጊዜ በ[[1768]] ዓ.ም. ከ[[ዩናይትድ ኪንግደም|እንግሊዝ]] ንጉሥ [[የአሜሪካ ነጻነት ዐዋጅ]] ጻፉ። በኋላ ፕሬዚዳንት ሲሆኑ የመርከብ ሃያላት ወደ [[አልጀርስ]] ላኩ፣ ከ[[ናፖሌዎን]] ደግሞ ሰፊ መሬት በ[[ሚሲሲፒ ወንዝ]] አቅራቢያ ([[የሉዊዚያና አቅራቢያ]] የተባለው) ገዝተው ነበር። ይህ ድርጊት የአሜሪካ ስፋት በሁለት እጅ አስፋፋ።
[[ስዕል:Frank bond 1912 louisiana and the louisiana purchase.jpg|thumb|left|200px|ጄፈርሰን ከናፖሊዎን የገዙ 'የሉዊዚያና ክፍል' (ክፍት ቀይ)]]
 
===ጥቅስ===
 
«እኛ እነዚህን እውነቶች ለራስ ግልጽ እንደ ሆኑ እንቆጠራለን፤ ሰዎች ሁሉ ኢኩል ሆነው ተፈጥረዋል፤ አንዳንድ የማይቋረጡ መብቶች በፈጣሪያቸው ተሰጥተዋል፤ ከነዚህም መካከል [[ሕይወት፣ አርነትና የደስታ ፍለጋ]] አሉ።» -- [[የአሜሪካ ነጻነት ዐዋጅ]]
 
 
{{መዋቅር-ሰዎች}}
{{መዋቅር-ታሪክ}}