ከ«H» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 23፦
የ«H» መነሻ ከ[[ቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት]] «[[ሔት]]» እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የአጥር ስዕል መስለ። ለዚህም ተመሳሳይ [[የግብጽ ሀይሮግሊፍ]] ነበር። ቅርጹ ከዚያ በ[[ፊንቄ]] ([[ከነዓን (ጥንታዊ አገር)|ከነዓን]]) ሰዎች ተለማ።
 
በፊንቄ ጽሕፈት የፊደሉ ሔት ድምጽ እንደ ተናባቢ («ሕ») ሲሆን በ[[ግሪክ አልፋቤት]] እንዲሁም [[ሄታ]] ለ «ህ» ተጠቀመ። ከ450 ዓክልበ. ግድም በኋላ ግን ይህ ምልክት ትንሽ ተቀይሮ «ኤታ» (Η η) የአናባቢ ድምጽ «ኤ» ለማመልከት ይጠቅም ጀመር። ይህን ለውጥ መጀመርያ ያደረገው ባለቅኔው [[ሲሞኒዴስ ዘኬዮስ]] (564-476 ዓክልበ.) እንደ ነበር በግሪክ ጽሐፊዎች ተባለ። ሆኖም በ[[ጥንታዊ ጣልያን አልፋቤቶች]] እንደ [[ኤትሩስካዊ አልፋቤት]] እና ላቲን አልፋቤት፣ «H» ተናባቢውን «ህ» በመወክል ቆየ።
 
በ[[ግዕዝ]] [[አቡጊዳ]] ደግሞ «ሐ» («[[ሐውት]]») የሚለው ፊደል ከቅድመ-ሴማዊው «ሔት» ስለ መጣ፣ የላቲን «H» ዘመድ ሊባል ይችላል።
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/H» የተወሰደ