ከ«የላቲን አልፋቤት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 95፦
 
ይህ ሰንጠረዥ በቀላሉ ዋና ዋና አጠራሮች ለ5 ትልልቅ የአውሮጳ ቋንቋዎች ያሳያል። ሆኖም ከዚህ በላይ በጣም ብዙ ልዩ ድምጾች በሁለት (ወይንም በሦስት) ፊደላት ይመለከታሉ፣ ለምሳሌ በእንግሊዝኛ «SH» ለ/ሽ/ ይጻፋል።
ከነዚህ 26 ተራ ፊደላት በላይ ደግሞ አያሌ ቋንቋዎች የራሳቸውን ልዩ ፊደላት አላቸው፤ ለምሳሌ በእስፓንኛው አልፋቤት ተጨማሪው ፊደል «[[Ñ]]» (/ኝ/) አለ፤ ወይም «[[Þ]]» (/<u>ስ</u>/) በ[[አይስላንድኛ]] አለ።
 
[[መደብ:የላቲን አልፋቤት|*]]