ከ«ባቫሪያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Removing Link GA template (handled by wikidata)
No edit summary
 
መስመር፡ 1፦
'''ባቫሪያ''' ፣ በሙሉ ስሙ '''ነጻ የባቫሪያ አስተዳደር''' ([[ጀርመንኛ]]፦ Freistaat Bayern /ፍሪሽታት ባየርን/) ደቡብ ምስራቅ [[ጀርመን]] ውስጥ የሚገኝ ክፍለ ሃገር ነው። 70,548 ስኩየር ኪ/ሜትር ስፋት ሲኖረው፣ ከማናቸውም የጀርመን ክፍላተ ሃገሮች የበለጠ የቆዳ ስፋት አለው። ይህ ግዛት የጀርመንን አጠቃላይ ስፋት አንድ አምስተኛ (20%) ይሸፍናል። ከኖርስከ[[ኖርስ ራይን ዌስትፋሊያ]] ክፍለሃገር ቀጥሎ ባቫሪያ ብዙውን የጀርመን ህዝብ ይይዛል። (12.5 ሚሊየን)።
 
[[ሙኒክ]] የባቫሪያ ዋና ከተማ ነው።
 
 
[[መደብ:ጀርመን]]
[[መደብ:የጀርመን ክፍላገራት]]