ከ«የላቲን አልፋቤት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Latin alphabet world distribution.svg|thumb|450px|አረንግኣዴ፦ የሀገሩ ይፋዊ ቋንቋ(ዎች) በላቲን ፊደል ይጻፋል። <br>ክፍት አረንጓዴ፦ ላቲን ፊደል ከሌሎች ጽሕፈቶች ጋር ይፋዊ ነው። ]]
'''የላቲን አልፋቤት''' ወይም '''ሮማዊው አልፋቤት''' በመጀመርያው [[ሮማይስጥ]]ን ለመጻፍ የተለማ ጽሕፈት ነው። ዛሬው በዓለም ዙሪያ ይገኛል፣ በዓለም ከሚገኙት ልሣናት መካከል ብዙዎቹ የሚጻፉ በላቲን ፊደል ወይም ከላቲን ፊደል በተደረጀ ፊደል ነው።