ከ«J» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 7፦
[[ስዕል:Pronunciation of J in Europa.png|350px|thumb|left|የ«J» አጠራር በአውሮፓ ልሳናት፦ ሰማያዊ - «'''ይ'''»፤ ቢጫ - «'''ዥ'''»፣ አረንጓዴ - «'''ጅ'''»፤ ቀይ - «'''ሕ'''»]]
 
በ[[ፈረንሳይኛ]] ግን የ«ይ» ድምጽ አጠራር ከዚያ በፊት እንደ «ጅ» ለመምሰል ስለ ጀመረ፣ እሱ ደግሞ በጥንታዊ ፈረንሳይኛና እንዲሁም በ[[እንግሊዝኛ]] በIበ«I» ይጻፍ ነበር፣ ከ1625 ዓም ጀምሮ ግን በJበ«J» ይጻፍ ጀመር። እስካሁንም ድረስ «J» በእንግሊዝኛ እንደ «ጅ» ያሰማል፤ በፈረንሳይኛ ድምጹ እንደገና ተለውጦ አሁን እንደ «ዥ» ያሰማል። በዘመናዊ [[እስፓንኛ]] ግን J እንደ «ሕ» ያሰማል።
 
[[መደብ:የላቲን አልፋቤት]]
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/J» የተወሰደ