ከ«J» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 3፦
'''J''' / '''j''' በ[[ላቲን አልፋቤት]] ፲ኛው ፊደል ነው።
 
ከ1516 አስቀድሞ፣ የላቲን ፊደል [[I]] ለተነባቢው «ይ»፣ ለአናባቢው «ኢ»፣ እና ለሮማይስጡ ቁጥር ፩ ተጠቀመ። ሆኖም በቃል መጨረሻ ሲደረብ እንደ -ii ሲጻፍ፣ ቅርጹ እንደ -ij ይምሰል ጀመር። ከ1516 ዓ.ም. ጀምሮ ቅርጹ «J» ለተናባቢው «ይ» እና ቅርጹ «I» ለአናባቢው «ኢ» ይለያዩ ጀመር።\
 
[[ስዕል:Pronunciation of J in Europa.png|350px|thumb|left|የ«J» አጠራር በአውሮፓ ልሳናት፦ ሰማያዊ - «ይ»፤ ቢጫ - «ዥ»፣ አረንጓዴ - «ጅ»፤ ቀይ - «ሕ»]]
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/J» የተወሰደ