ከ«አቤ ጉበኛ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
ይሕን የጻፍኩላችሁ የአቤጉበኛ ወንድም ልጅ ነኝ
መስመር፡ 1፦
 
የአቤ ጉበኛ ቤተሰቦች ይስማላ ጊወርጊስ ጉግ በመምትባል ቦታ ይኖራሉ
 
'''አቤ ጉበኛ''' ([[1925|፲፱፻፳፭]] ዓ/ም በ[[ባሕር-ዳር]] አካባቢ፣ [[ይስማላ]] [[ጎጃም]] ተወልደው - [[1972|፲፱፻፸፪]] ዓ/ም [[አዲስ አበባ]] ላይ አረፉ። ባለቅኔ፤ ደራሲና ገጣሚ የነበሩት አቤ ጉበኛ በስድስት ዓመት ፊደል ቆጥረው ንባብ ከተማሩ በኋላ [[የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን]] ትምህርት ሲከታተሉ ቆዩ። ከዚያም ወደ [[ደንጎላ]] ሄደው በ[[ቢትወደድ መንገሻ ጀምበሬ]] ትምህርት ቤት የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን አጠናቀው ወደ [[አዲስ አበባ]] በመምጣት የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን አረናቀዋል።
መስመር፡ 22፦
*''The Savage Girl'' 1964 እ.ኤ.አ. (በ[[እንግሊዝኛ]])
*''Defiance'' 1975 እ.ኤ.አ. (በእንግሊዝኛ)
የአቤ ጉበኛ ቤተሰቦች ይስማላ ጊወርጊስ ጉግ በመምትባል ቦታ ይኖራሉ
 
የአቤጉበኛ ትንሽ ወንድም ጌትነት አዛለ ይባላል፡፡
{{መዋቅር-ሰዎች}}
 
[[መደብ:የኢትዮጵያ ጸሓፊዎች]]
[[መደብ:ጋዜጠኛ]]