ከ«ጁፒተር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Removing Link GA template (handled by wikidata)
q
መስመር፡ 4፦
ይህ ፕላኔት በዚህ ረጨት ውስጥ ከሚገኙ ፕላኔቶች በግዝፈቱ የመጀመሪያውን ደረጃ ይይዛል። ግዙፍ የ[[ጋዝ]] ክምችት እንደሆነ ይታመናል። ይህም የጸሃይን አንድ አንድ ሺኛ ( 1/1000ኛ ) ብቻ ክብደት እንዲኖረው ያደርገዋል። ነገር ግን የሌሎቹን ፕላኔቶች ድምር ክብደት በሁለት ከግማሽ እጥፍ ( 2.5x) ይሆናል። በረጨቱ ውስጥ የጋዝ ክምችት የሆኑት ፕላኔቶች [[ሳተርን]]፣ [[ኡራኑስ]]፣ [[ነፕቲዩን]] እና ራሱ ጁፒተር ናቸው። በአብዛሃኛው [[ሃይድሮጅን]] ከተባለ ጋዝ እና ሩቡን ( 1/4 ኛውን ) ክብደት ከሚይዘው [[ሂሊየም]] ከተባለ ንጥረነገር የተሰራ ነው።
 
ጁፒተር ስልሳ ሦስት ጨረቃዎች አሏት። ከእነዚህ ውስጥ አራቱ ማለትም አዮ ፣ዩሮፓ፣ ጋኒሜድ እና ካሊስቶ የጋሊሊዮ ጨረቃዎች በመባል ይታወቃሉ።
[[መደብ:ሥነ ፈለክ]]