ከ«ዋርነር ብሮስ.» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 13፦
 
'''ዋርነር ብሮስ.''' (በ[[እንግሊዝኛ]] ''Warner Bros.'') የሆነ የ[[አሜሪካ]] የተንቀሳቃሽ ምስል እና የ[[ቴሌቪዥን]] ዝግጅቶች አቅራቢ ድርጅት ነው። ይህ ድርጅት በስሩ የሚያስተዳድራቸው በርካታ ድርጅቶች ሲኖሩ ከነዚህም ውስጥ
# ዋርነር ብሮስ. ስቱዲዮስ (''Warner Bros. Studios'')
# ዋርነር ብሮስ. ፒክቸርስ (''Warner Bros. Pictures'')
# ''Warner Bros. Interactive Entertainment''፣
# ዋርነር ብሮስ. ቴሌቪዥን (''Warner Bros. Television'')
# ዋርነር ብሮስ. አኒሜሽን (''Warner Bros. Animation'')
# ዋርነር ብሮስ. ሆም ቪዲዮ (''Warner Home Video'')
# ንዩ ላይን ሲኒማ (''New Line Cinema'')
# ''TheWB.com'' እና
# ዲሲ ኮሚክስ (''DC Comics'') ይጠቀሳሉ።
 
== ታሪክ ==