ከ«የአክሬ ሪፐብሊክ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 46፦
 
[[ስዕል:Placido1.jpg|left|thumb|ሆዜ ፕላሲዶ ዴ ካስትሮ]]
ከዚያ በኋላ የአክሬ ሕዝብ አለቃ ወታደሩ [[ሆዜ ፕላሲዶ ዴ ካስትሮ]] ሆነ። እሱ የ30,000 ሰዎች አብዮታዊ ሠራዊት አሠለፈ፤ በአክሬ አብዮት (1894 ዓም) ብዙ ውግያዎች ያሸንፍ ነበር። በጥር 1895 ዓም ፕላሲዶ ሦስተኛውን «የአክሬ ሪፐንሊክሪፐብሊክ» አዋጀ። ከዚሁ ሁናቴ የተነሣ ከአገራት መካከል የሆነ ሁከት ሊሆን መሠለ።
 
በመጨረሻ በኅዳር 1896 ዓም በተዋዋለው በ[[ፔትሮፖሊስ ስምምነት]] ዘንድ፣ ቦሊቪያ ይግባኝ ማለቱን ለብራዚል ለ፪ ሚሊዮን [[ፓውንድ]] በመለዋወጥ ሸጠው። ከዚያ ውል ጀምሮ እስካሁንም ድረስ አክሬ የብራዚል ክፍላገር ሆናለች።