ከ«የኩሽ መንግሥት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Removing Link GA template (handled by wikidata)
No edit summary
መስመር፡ 8፦
 
ከ[[16ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ.]] እስከ [[11ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ.]] ድረስ ኩሽ በዛሬው [[ሱዳን]] ለግብጽ አዲስ መንግሥት ተገዥ ነበር። ከዚያ እንደገና ነጻ ሆነ፣ በ[[8ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ.]] የኩሽ ነገሥታት ደግሞ በግብጽ የ[[25ኛው ሥርወ መንግሥት]] ፈርዖኖች ሆኑ፤ እስከ [[ሶርያ]]ም ድረስ አገሩን አቀኑ።
 
==ነገሥታት==
በኢትዮጵያ ታሪክ ጸሓፊዎች ዘንድ በጥንታዊ ዘመን በኩሽ የነገሡት ገዢዎች እነዚህ ናቸው፦
 
#[[ካም]] - ከ[[ባቢሎን ግንብ]] ውድቀት በኋላ ወደ [[ኢትዮጵያ]] ገባ፣ ለ78 ዓመታት ነገሠ። ከዚያ [[ሶርያ]]ን በወረረበት ግዜ ተገደለ።
#[[ኩሽ (የካም ልጅ)|ኩሳ]] - 50 ዓመት ነገሠ።
# ሀባሢ - 40 ዓመት
#[[ሰብታ]] - 30 ዓመት
# ኤሌክትሮን - 30
# ነቢር - 30
# 1 አሜን - 21
# ንግሥት [[ነሕሴት ናይስ]] (ካሲዮኔ) - 30 ዓመት ነገሰች፤ የ[[ሲኒ]] [[ከነዓን (የካም ልጅ)|ከነዓን]] ልጆች ወደ ኩሽ ገቡ።
# [[ሆርካም]] - 29 ዓመት፣ የ[[አርዋዲ]] ከነዓን ልጅ [[አይነር]] ወደ ኩሽ ገባ።
# [[1 ሳባ]] - 30 ዓመት፣ [[ዋቶ]] [[ሳምሪ]] ከነዓን ([[ፋይጦን]]) ወደ ኩሽ ገባ።
# ሶፋሪድ - 30
# እስከንዲ - 25
# ሆህይ - 35
# አህያጥ - 20
# አድጋስ - 30
# ላከንዱን - 25
# ማንቱራይ - 35
# ራክሁ - 30
# 1 ሰቢ - 30
# አዘጋን - 30
# ሱሹል አቶዛኒስ - 20
# 2 አሜን - 15
# ራመንፓህቲ - 20
# ዋኑና - 3 ቀን
# [[1 ጲኦሪ]] - 15 አመት። የ[[ሕንድ]] ንጉሥ [[ራማ]] ኩሽን ወረረ፤ በኋላ የ[[ሣባ (የአፍሪካ ግዛት)|ሣባ]] ነገሥታት በኩሽ ይገዛሉ።
 
ከዚህ በላይ ለዚያው ዘመን ያሕል የ[[ሥነ ቅርስ]] ሊቃውንት የሚከተሉትን የኩሽ (በአሁኑ [[ከርማ]]፣ [[ሱዳን]]) ገዢዎች ስያሜዎች አንብበዋል፦
 
*ቃካሬ ኢኒ (ስነፈር-ታዊ-ፊ)
*ኢ-እብ-ኸንት-ሬ (ገረግ-ታዊ-ፊ)
*[[ሰገርሰኒ]] ወይም ሰገርሰንቲ (መንኽካሬ)
*ካዓ
*ቴሪያሂ
*አዋዋ
*ኡታትረርሴስ
*ነድጀህ
 
{{መዋቅር-ታሪክ}}