ከ«እንግሊዝኛ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 7፦
ከ9ኛ መቶ ዘመን ጀምሮ ብዙ ሠራዊት ከ[[ዴንማርክ]]ና ከ[[ኖርዌ]] ወደ እንግሊዝ ስለ መጡ ተመሳሳይ ቋንቋ ስለነበራቸው ያን ጊዜ እንግሊዝኛ ከ[[ጥንታዊ ኖርስ]] አያሌ ቃሎች ተበደረ።
 
በ[[1058]] ዓ.ም. [[ዊሊያም 1 «አሸናፊ»]] ከነሠራዊቱ እንግሊዝ አገርን ወርሮ ንጉስ ከሆነ በኋላ አዲስ [[መንግሥት]] ለማቆም መኳንንቶቹን ከ[[ፈረንሳይ]] ከሱ ጋራ አመጣ። የእንግሊዝ መንግሥት ቋንቋ [[ፈረንሳይኛ]] ሲሆን ለረጅም ጊዜ (300 አመቶች) እንግሊዝኛ ከትምህርት በቶችቤቶች ተከለክሎ ቋንቋው ለጽሑፍ ሳይሆን እንደ መነጋገርያ ብቻ ስለ ቀረ በዚያን ጊዜ ጠባዩ ብዙ ተለወጠ። እንግሊዝኛ በዚሁ ዘመን እጅግ ብዙ ቃላት ከፈረንሳይኛ ስለተበደረ በፍጹም ሌላ መልክ ይዞ አሁን [[መካከለኛ እንግሊዝኛ]] ይባላል። [[ቻውሰር]] የተባለው አንድ ስመ ጥሩ የመካከለኛ እንግሊዝኛ ጸሐፊ ነበር።
 
በ15ኛ መቶ ዘመን «[[ታላቅ የአናባቢ መፈራረቅ]]» በሚባለው ለውጥ ምክንያት፡ አናባቢዎቹ ተለውጠው የቋንቋው ድምጽ እንደገና ሌላ መልክ ያዘና ከ[[ዊሊያም ሼክስፒር]] ዘመን ጀምሮ «ዘመናዊ እንግሊዝኛ» ተብሏል።
 
እንግሊዝኛ ከሌሎቹ ልሣናት ለምሳሌ ከ[[ቻይንኛ]]፥ ከ[[ህንዲ]]፥ ከ[[ጃፓንኛ]] እና ከ[[እስፓንኛ]] አንዳንድ አዲስ ቃላት ከመውሰድ አላቋረጠም። ከተለያዩ አገሮች የነበሩት ሊቃውንት እርስ በርስ ለመነጋገር የቻሉ የጋራ ካወቁት ልሳናት ከ[[ሮማይስጥ]]ና ከ[[ግሪክ (ቋንቋ)|ግሪክ]] የጥናቶቻቸውየጥናቶቻቸውን ቃሎች በመምረጥ ነበር። እነዚያ የተክኖሎጂ ቃሎች ደግሞ ወደ እንግሊዝኛ ገቡ፤ ለምሳሌ፣ photograph (ፎቶግራፍ) ከግሪክ photo- ፎቶ (ብርሀን) እና -graph ግራፍ (ሰዕል)፤ ወይም telephone (ተለፎን) ስልክ። ስለዚህ እንግሊዝኛ ከብዙ ቋንቋዎች ይሠራል ሊባል ይችላል።
 
==ደግሞ ይዩ==