ከ«የቅሌምንጦስ ስነ ጽሑፍ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 5፦
ታሪኩ እንደሚመሰክረው፣ ቅሌምንጦስ የሮሜ ከተሜ ሲሆን፣ በአንዱ ዓመት በ[[ቄሣር]] [[ጢባርዮስ]] ዘመን ውስጥ፣ የሚከተለው ወሬ እስከ ዓለም ዳርቻዎች ድረስ በአፍ ቶሎ ተስፋፋ፦
 
:«በ[[ይሁዳ]] ክፍላገር ውስጥ፣ ከዚሁ የ[[ሚያዝያ]] ወር ጀምሮ፣ ለ[[አይሁዶች]] ስለ [[እግዚአብሔር መንግሥት]] የሚያስተምር ፩ ሰው ይገኛል። የሚቀብሉትም የትዕዛዞቹን ደንቦችና ትምህርቱን መጠብቅ እንዳለባቸው እያለ ነው። ቃሉም በመለኰት እንደ ተመላና ለመታመን ተገቢ ሆኖ እንዲታመን፣ ብዙ ታላላቅ ሥራዎች፣ አስደናቂ ምልክቶችና ተዓምራት እንደሚሠራ ይባላል፤ ኃይሉም ከ[[እግዚአብሔር]] እንደሆነው ሁሉ፣ ደንቆሮች እንዲሰሙ፣ ዕውሮችም እንዲያዩ፣ መጻጒእ እንዲቆሙ እያደረገ፣ ከሰው ልጆች ዘንድ እያንዳንዱን ደዌና አጋንንትን ሁሉ ያስወጣ፤ያስወጣል፤ አዎ፣ ስንኳ ያመጡለትን ሙትዓንን አስነሥቷል፤ ደግሞ ለምጻሞችን ከርቀት አይቶ ፈወሳቸው፤ የማይቻለውም ሥራ እንደሌለው ይባላል።»
 
በዚያው ዓመት ከይሁዳ ወደ ሮሜ የደረሰው ሰው ሁሉ እንዲህ አይነት ወሬ ስለ ደገመው፣ በተለይም በቅንነት እንጂ በጠማማነት እንዳልተናገሩ ስለ መሠላቸው፣ የሮሜ ኗሪዎች ከነቅሌምንጦስ እጅግ ሲገርሙ፣ በዓመቱም ውስጥ [[ባርናባስ]] የተባለው የኢየሱስ ደቀ መዝሙር በሮሜ ደርሶ በአደባባይ ስለክርስቶስ አዋጀ፣ እንዲህ ብሎ፦