ከ«አብርሀም ሊንከን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Removing Link GA template (handled by wikidata) - The interwiki article is not good
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Abraham Lincoln head on shoulders photo portraitAbrahamlincoln.jpg|200px|thumb|አብርሀም ሊንከን]] '''አብርሀም ሊንከን''' ([[እንግሊዝኛ]]፦ ''Abraham Lincoln''፣ [[የካቲት ፮]] ቀን [[1801|፲፰፻፩]] ዓ.ም. - [[ሚያዝያ ፰]] ቀን [[1857|፲፰፻፶፯]] ዓ.ም. ድረስ የኖሩ) ከ[[1853|፲፰፻፶፫]] ዓ.ም. እስከ [[1857|፲፰፻፶፯]] ዓ.ም. ድረስ ፲፮ኛው [[የአሜሪካ ፕሬዚዳንት]] ነበሩ። [[1857|፲፰፻፶፯]] ዓ.ም. ከአሜሪካ የእርስ በርስ ጦርነት ፍጻሜ በኋላ ጆን ዊልክስ ቡዝ በተባለ ነፍሰ ገዳይ እጅ በጥይት ተመትተው ተገደሉ።
 
የአብርሀም አባት ማሀይም ገበሬ ቢሆንም፣ አብርሀም ከልጅነት ጀምሮ እራሱን በትጋት ያስተምር ነበር። በ[[1826|፲፰፻፳፮]] ዓ.ም. ለ[[ኢሊኖይ]] ክፍለ ሀገር ምክር ቤት መቀመጫ ተመረጡ። የሕግ ትምህርት በጠንካራ ትጉነት አጥንቶ የሕግ ባለሙያ ሆነ። ከ[[1829|፲፰፻፳፱]] ዓ.ም. ጀምሮ የ[[ባርነት]] ተቃዋሚ ሆነ። ከ[[አፍሪካ]] የተወሰዱት ጥቁር ሕዝቦች በ[[ግብርና]] መሥራት እንዲገደዱ ትክክለኛ ወይም ጥሩ ሀሣብ አይደለም ብለው አመኑ። ዳሩ ግን በ[[1834]] ብዙ ባርያዎች ባገለገሉበት ቤተሠብ ውስጥ ያደገችውን ሚስታቸውን [[ሜሪ ቶድ]]ን አገቡ። ሜሪ ያለ ባርያዎች ከባልዋ ጋር መኖር ትንሽ የተቸገሩ ቢሆነም ከጊዚ ብዛት ግን ለመደዉ 4 ወንድ ልጆችን በተከተሉት አመታት ወለዱ።