ከ«አዳማ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 21 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q351427 ስላሉ ተዛውረዋል።
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:GariAdama.jpg|thumb|250px|right|አንድ [[ጋሪ]] የአዲስ አበባ-ድሬዳዋ መንገድ ሲያቋርጥ።]]
 
'''ኣዳማ''' በሌላ አጠራሩበአማርኛ '''ናዝሬት''' በ[[ኦሮሚያ]] ክልል ለኦሮሚያ በ[[ዋና ከተማ]]ነት የሚያገለግል የ[[ኢትዮጵያ]] ከተማ ነው። በምስራቅ [[ሸዋ ዞን]] በላቲቱድና ሎንጂቱድ {{coor d|8.55|N|39.27|E|type:city}} ላይ ከ[[አዲስ አበባ]] ወደ ደቡብ ምዕራብ 100 ኪሎመትር ላይ ይገኛል።
 
በማዕከላዊ ስታቲስቲስ ባለስልጣን ትመና የአዳማ ከትማ የ228,628 ሰው መኖሪያ ሲሆን እነሱም 114,255 ወንዶችና 114,368 ሴቶች ናቸው። ሌሎች ትመናዎችም አዳማ ከ200,000 ህዝብ በላይ መያዙን ያዘግባሉ። በ1986 የሕዝብ ቆጠራ አዳማ የ127,842 መኖሪያ ነበር።