ከ«ሳዑዲ አረቢያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
የሣውዲ ግዛት 28.7 ሚሊዬን የሚሆን ህዝብ ብዛት የያዘ ሲሆን 2ዐ ሚሊዬኑ የሣውዲ ዜጎች ሲሆኑ 8 ሚሊዬኑ የሌላ አገር ዜጎች ናቸው፡፡
{{የሀገር መረጃ|
ስም = ሳዑዲ አረቢያ|
ሙሉ_ስም = የሳኡዲ አረቢያ ግዛት|
ማኅተም_ሥዕል = Coat of arms of Saudi Arabia.svg|
ባንዲራ_ሥዕል = Flag of Saudi Arabia.svg|
ባንዲራ_ስፋት = |
ካርታ_ሥዕል = Saudi Arabia (orthographic projection).svg|
ካርታ_መግለጫ_ፅሁፍ = ሳኡዲ አረቢያ በአረንጓዴ ቀለም|
ዋና_ከተማ = [[ሪያድ]]|
ብሔራዊ_ቋንቋ = [[አረብኛ]]|
የመንግስት_አይነት = እስላማዊ የንጉስ አገዛዝ|
የመሪዎች_ማዕረግ = [[ንጉስ]]|
የመሪዎች_ስም = [[አብደላህ ቢን አብደል አዚዝ]]|
ታሪካዊ_ቀናት =|
ታሪካዊ_ክስተቶች =|
የመሬት_ስፋት = 2,149,690 ኪ.ሜ.|
የመሬት_ስፋት_ከዓለም = 14|
ውሀ_ከመቶ = የተተወ|
የሕዝብ_ብዛት_ግምት_ዓመት = እ.አ.አ. በ2010|
የሕዝብ_ብዛት_ግምት = 28,686,633|
የሕዝብ_ብዛት_ከዓለም = 41|
የገንዘብ_ስም = [[የሳዑዲ ሪያል]]|
ሰዓት_ክልል = +3|
የስልክ_መግቢያ = 966|
ከፍተኛ_ደረጃ_ከባቢ = |
የግርጌ_ማስታወሻ = |
}}
 
ሳውዲ አረቢያ በምዕራብ ኤዥያ ከሚገኙ አገሮች በሙሉ በቆዳ ስፋቷ አንደኛ ናት፡፡ የአገሪቱ መሬት ስፋት 2,15ዐ,ዐዐዐ ኪሎ ሜትር ስኩኤር ነው፡፡ ጆርዳን እና ኢራቅ በሰሜን፣ ኩዌት ደግሞ በሰሜን ምስራቅ ኳታር ባህሬን እና የዩናይትድ አረብ ኤምሬት በምስራቅ ኦማን በደቡብ ምስራቅ እና በስተመጨረሻ የመን በደቡብ በኩል ሣውዲ አረቢያ ያዋስኗታል፡፡ የቀይ ባህር እና የፐርዢያን ገልፍ ባህርን የያዘ ብቸኛ አገር ሲሆን የሣውዲ መሬት ለመኖር በሚያስቸግር በረሃ የተከበበ ነው፡፡
[[መደብ:የእስያ አገራት]]
 
ሳውዲ አረቢያ በአረብኛ፡السعودية ሙሉ ስምዋ የሳውዲ አረብያ ግዛት፡ المملكة العربية السعودية በመባል ይምትታወቅ ብምእራብ አስያ የምትገኝ ታላቅ የአረብ አገር ናት።የቆዳ ሰፋትዋም (ብግምት 2,250,000 ኪ.መ2) ነው።
አሁን ያለው የሣውዲ ግዛት በፊት ጊዜ አራት ቦታዎችን ያጠቃለለ ነበር፡፡ ሄጃዝ፣ ናጅድ፣ አል አሻ እና አስርን የያዘነው፡፡ የሣውዲ አረቢያ ግዛት ተመሠረተው በእ.ኤ.አ. በ1932 በኢብን ሣኡድ በተባለ ሰው ነው፡፡ ኢብን ሣኡድ ቀድሞ አራት የነበሩትን የተለያዩ ግዛቶች አንድ በማድረግ ሣውዲ አረብያን ከተመሠረተ ጀምሮ እስከአሁን ድረስ ሀገሪቱ በዘውድ አገዛዝ እና በእስላም ሃይማኖት መሠረት እየተዳደረች ትገኛለች፡፡ እስልምና ሃይማኖትን በተመለከተ ዋሀቢ እስላም የሣውዲ አረቢያ አንደኛ እምነት ነው ተብሎ ይታሰባል፡፡ ለእስልምና እምነት ትልቅ ቦታ የሚይዙት ቅዱስ ስፍራ ተብለው መካ እና መዲና በሣውዲ ስለሚገኙ ሣውዲ አረቢያ አብዛኛው ጊዜ የተቀደሱትን ሁለት መስጊዶች የያዘው መሬት ተብሎ ይታወቃል፡፡
 
ሣውዲ አረቢያ በዓለም ላይ ካሉ ትልቅ የነዳጅ አምራች ሀገራት ሁለተኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች፡፡ በተጨማሪም ሣውዲ አረቢያ በዓለም ላይ ካሉ ሀይድሮ ካርቦን ክምችት ካላቸው አገሮች በሁለተኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች፡፡ በሀገሪቱ ባለው የተፈጥሮ ሀብት ከፍተኛ ክምችት ምክንያት ከፍተኛ የኢኮኖሚ ገቢ እና የህዝብ ቁጥር እድገት ከየዙ ሀገራት ጋር ትመደባለች፡፡ ሣውዲ አረቢያ G-2ዐ ተብለው ከሚወቁት ከፍተኛ የኢኮኖሚ አቅም ካላቸው የሀገራት ቡድን ውስጥ ብቸኛዋ የአረቡ ዓለም አገር ናት፡፡ ይህም ቢሆን የሣውዲ ኢኮኖሚ በአብዛኛው በአንድ ቡድን የተያዘ ነው፡፡ የሣውዲ አረብያን ፈላጭ ቆራጭ በሆነ የመንግስት ስርዓት በመመራት “ነጻነት የለም” በሚል “ነጻነት ቤት” በሚል በሚታወቀው ድርጅት ተሰይማለች፡፡
 
ሣውዲ አረቢያ በዓለም ላይ ለጦር ሀይል ከፍተኛ ገንዘብ ከሚያወጡ አገሮች ዝርዝር በአራተኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች፡፡ እ.ኤ.አ. ከ2ዐ1ዐ-2ዐ14 በስኘሪ ተብሎ በሚታወቅ ድርጅት በተደረገው ጥናት ሣውዲ አረቢያ ዓለም ላይ ከሚገኙ የጦር መሣሪያዎች በከፍተኛ ደረጃ በማስገባት ሁለተኛዋ ሀገር ናት፡፡ ሣውዲ አረቢያ በአካባቢው ካሉ ሀገሮች በዓለም ላይ ከፍተኛ አስተዋጾኦ በማድረግ ላይ ያለች አገር ናት፡፡ የኦፔክ፣ ጂሲስ እና የእስላም ግሩኘ አባል ናት፡፡