ከ«ሑራውያን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
No edit summary |
ጥNo edit summary |
||
መስመር፡ 10፦
በ[[13ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ.]] ላይ አሦራውያን እነዚህን መንግሥታት አጥፈው በሶርያ የቀሩት ትውልዳት ሑርኛ ትተው [[አሦርኛ]]ን ተማሩ፣ ቀበሌኛቸውም [[አራማይስጥ]] እንደ ሆነ ተብሏል። ሌሎች ሑራውያን በአራራት አካባቢ ቀሩ፣ እነዚህም በኋላ የ[[ኡራርቱ]] መንግሥት አቆሙ፣ ቋንቋቸውም ኡራርትኛ ሆነ። ይህም አገር በመጨረሻ በሕንዳዊ-አውሮጳውያን ተናጋሪዎች (በ[[ፍርግያ]]ውያን) ተገዛ፡ ቋንቋቸውም [[አርሜንኛ]] ሆነና ከሑርኛ ተጽእኖ አለው።
በ[[ብሉይ ኪዳን]] የተጠቀሱት [[ሖራውያን]] ([[ዘዳግም]] ፪፤፲፪) ወይም «የሖሪ ሰዎች» በ[[ሴይር]] በደቡብ [[ከነዓን (ጥንታዊ አገር)|ከነዓን]] ስለ ተገኙ፤ ከ[[ከነዓን (የካም ልጅ)|ከነዓን]] ዘር [[ኤዊያዊ]] ስለ ሆኑ፣ ከነዚህ ሑራውያን ጋር አንድላይ እንደ ነበሩ አይታሥብም።
*የሑርኛ ቃላት ናሙና ለማየት [[wikt:Wiktionary:ጥንታዊ ልሳናት ሷዴሽ|የጥንታዊ ልሳናት ሷዴሽ]] በውክሸነሪ ይዩ።
|