ከ«ሑራውያን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 8፦
በኋለኛ ዘመን ከ[[ባቢሎን]] መንግሥት ውድቀት (1507 ዓክልበ.) በኋላ፣ «[[ሚታኒ]]» የሚባሉ [[ሕንዳዊ-አውሮጳዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ]] አባላት የነበሩ አለቆች አዲስ መንግሥት በ[[ሶርያ]] አቆሙ፣ ኗሪዎቹ ግን በብዛት ሑራውያን ነበሩ። አራጳ ደግሞ በዚህ ዘመን የሑራውያን መንግሥት አጸና።
 
በ[[13ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ.]] ላይ [[አሦራውያን]] እነዚህን መንግሥታት አጥፈው በሶርያ የቀሩት ትውልዳት ሑርኛ ትተው [[አሦርኛ]]ን ተማሩ፣ ቀበሌኛቸውም [[አራማይስጥ]] እንደ ሆነ ተብሏል። ሌሎች ሑራውያን በአራራት አካባቢ ቀሩ፣ እነዚህም በኋላ የ[[ኡራርቱ]] መንግሥት አቆሙ፣ ቋንቋቸውም ኡራርትኛ ሆነ። ይህም አገር በመጨረሻ በሕንዳዊ-አውሮጳውያን ተናጋሪዎች (በ[[ፍርግያ]]ውያን) ተገዛ፡ ቋንቋቸውም [[አርሜንኛ]] ሆነና ከሑርኛ ተጽእኖ አለው።
 
በ[[ብሉይ ኪዳን]] የተጠቀሱት [[ሖራውያን]] ([[ዘዳግም]] ፪፤፲፪) በ[[ሴይር]] በደቡብ [[ከነዓን]] ስለ ተገኙ፤ ከ[[ከነዓን (የካም ልጅ)|ከነዓን]] ዘር [[ኤዊያዊ]] ስለ ሆኑ፣ ከነዚህ ሑራውያን ጋር አንድላይ እንደ ነበሩ አይታሥብም።