ከ«ሑራውያን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 2፦
'''ሑራውያን''' ([[ሑርኛ]]፦ ''ሑሪ'' ) በጥንት በስሜን [[መስጴጦምያ]] አካባቢ የተገኘ ብሔር ነበሩ።
 
ቋንቋቸው ሑርኛ የ[[ኡራርትኛ]] ዘመድ ሲሆን ሕዝቡ ከ[[አራራት]] ዙሪያ ወደ ደቡብ እንደ ደርሱደረሱ ይታስባል። መጀመርያው በእርግጥ የሚታወቁ በ[[አካድ]] መንግሥት ዘመን (2075 ዓክልበ. ግድም) ሲሆን ለራሳቸው መንግስታት አቆሙ። አንዱ የሑራውያን መንግሥት በ[[ኡርከሽ]]ና በ[[ናጋር]] ለላውም በ[[አራጳ]]ና በ[[ኑዚ]] ነበር።
 
ከዚህ በላይ ብዙ ሑራውያን ቤተሠቦች ወደ ጎረቤቶቻቸው ግዛቶች ወደ [[አሙሩ]]፣ [[አሦር]]፣ እና [[ሐቲ]] ይፈልሱ ነበር። አንዳንዴ የሑርያውያንም ግዛቶች ለነዚህ ሃያላት ይገዙ ነበር።