ከ«ናርመር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 9፦
ቀዩ ዘውድ ባለበት ገጽ ላይ እንደ ተለመደው አጫጭር ሰዎች ያገልግሉታል። ባንዱ አገልጋይ አጠገብ ሁለት ሃይሮግሊፎች «ጨቲ» (ወይም አማካሪ) ይላሉ። በግብጽ ሥነ ቅርስ እስከሚታወቅ ድረስ የሃይሮግሊፍ አጠራር እንደ ድምጽ ፊደል<hiero> V13 t</hiero>(ጭ፣ ት ) ሲጠቀም መጀመርያው ግዜ ይህ ነው። ይህም የሚያሳየን፣ ሃይሮግሊፍ እንደ ፊደል መጠቀሙን በዚሁ ዘመነ መንግሥት አዲስ የተማረ ነገር መሆኑ ነው። ከዚህም በታች 2 [[ዘንዶ-ነብር]] በሠሌዳው ይታያሉ።
 
ከናርመር ዘመን በኋላ የነገሠው (የ1ኛ ሥርወ መንግሥት 2ኛው ፈሮዖን) በዛሬው የሥነ ቅርስ ሊቃውንት ዘንድ «አሃ» ወይም «ሆር-አሃ» ይባላል። በማኔጦን ዘንድ ከሜኒስ ቀጥሎ የነገሠው ፈርዖን «አጦጢስ» ሲሆን፣ በሌሎች ጥንታዊ የግብጽ ነገሥታት ዝርዝሮች መሠረት የ2ኛው ፈርዖንና የሜኒ ተከታይ ስም [[ቴቲ]] (ወይም ኢቴቲ) ተባለ። እያንዳንዱ ፈርዖን አያሌ ስሞች ስለነበሩት፣ በትክክል ለማለት ትንሽ ቢያስቸግርም በአብዛኛው አስተሳስብ በኩል ይህ ቴቲ እና አሃ አንድ ንጉሥ ነበሩ።ነበሩ
 
{{S-start}}
{{S-bef | before=(የለም)}}
{{S-ttl | title=የ[[ግብፅ]] ሁሉ ፈርዖን | years=3110-3098 ዓክልበ. ግድም}}
{{S-aft | after=[[1 ቴቲ]]}}
{{End}}
 
[[መደብ:የቀድሞ ዘመን ፈርዖኖች]]