ከ«ቴሌቪዥን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Robot: sa:दूरदर्शनम् is a featured article
No edit summary
መስመር፡ 3፦
 
== ታሪክ ==
በ1881 [[ፓውል ጎትሊብ ኒፕኮው]] የተባለ ጀርመናዊ ክብ የሆነ ዲስክን በስፓይራል በምብሳት ይህ ዲስክ በተሽከረከረ ቁጥር ከፊትለፊቱ የሚመጣውን ብርሃን በቀዳዶቹ በማሾለክ ከ[[ሴሌኒይም]] በተሰራ የካሜራ ግድግዳ ላይ እንዲያርእንዲያርፍ አደረገ። ግድግዳው ብርሃን ሲነካው ያንን ብርሃን ወደ [[ኮሬንቲ]] ሃይል በመቀየር ምስልን በኮሬንቲ መልክ በሽቦ ለመላክ ቻለ። ነገር ግን በዚህ ጊዜ [[አምፕሊፋየር]] ስላልነበር የሚላከው ምስል እምብዛም አመርቂ አልነበረም።
 
ከ26 አመታት በኋላ በ1907 የራሻው [[ቦሪስ ሮዚንግ]] ለመጀመሪያ ጊዜ የ[[ሲርቲ]]ን ቴክኖሎጂ በመጠቀም፣ አሁንም ለመጀመሪያ ጊዜ ተንቀሳቃሽ ምስልን ለመላክና ለመቀብል ቻለ። ነገር ግን የሚንቀሳቀሱት ምስሎች የ[[ጂዎሜትሪ]] ቅርጽ ነበራቸው ማለትም [[ሶስት ማዕዘን]]፣ [[አራት ማእዘን]] ወዘተ... ከዚያም [[ጆን ሎጊ ቤርድ]] በ{{ቀን|26 January}} [[1918]] ዓ.ም. (26 January 1926 እ.ኤ.አ.) የመጀመሪያውን የቴሌቪዥን መግለጫ ሰጠ።
መስመር፡ 18፦
{{legend|Grey|No data}}]]
 
በ1927 [[ኸርበርት አይቭስ]] የሰኘው የ[[ቤል ላብራቷር]] ተቀጣሪ 16 የምስል ገጽታ በሰከንድ ከ[[ዋሽንግተን ዲሲ]] ወደ [[ኒውዮርክ ከተማ]] በሽቦ መላክ ቻለ። ቀጠል አድርጎም በ[[ራዲዮ]] ወደ [[ዊፓኒ]][[ኒው ጀርሲ]] በ[[ራዲዮ]] ለመላክ በቃ። በዚያው አመት [[ፊሎ ፍራንስዎርዝ]] የመጀመሪያውን የትሟላናየተሟላና በኤሌክትሪክ [[ስካኒንግ]] ብቻ የሚስራውን የቴሌቭዥን ስርዓት በተግባር አዋለ።.
 
በርግጥም የመጀመሪያው በሰፊው ተግባራዊ የሆነ የቴሌቭዥን ስርዓት ስራ ላይ የዋለው በ[[ጀርመን]] አገር ሲሆን ይኸውም በ1929 ነው። በ1936 ጀርመን ሃገር ተደርጎ የነበረውን የ[[ኦሎምፒክ ውድድር]] በቴሌቭዥን ሊሰራጭ ቻለ፣ ህዝቡም ውድድሩን እቤቱ ሆኖ ቀጥታ ሲካሄድ ለማየት ቻለ።