ከ«ሐቱሳሽ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «{{የቀድሞ ቦታ መረጃ |ስም = ሐቱሳሽ |ኗሪ ስም = |ስዕል = Hattusa.liongate.jpg |caption = የሐቱሻ አና...»
 
No edit summary
መስመር፡ 17፦
}}
 
'''ሐቱሳሽ''' ወይንም '''ሐቱሻ፣ ሐቱሽ''' በጥንታዊ [[ሐቲ]] ([[አናቶሊያ]]) የነበረ ከተማ ሲሆን አሁን በ[[ቱርክ]] አገር ያለው ፍርስራሽ ነው። ይህ የሐቲ ዋና ከተማ ነበረ። የ[[አሦር]] ሰዎች ''[[ካሩም]]'' (የ[[ንግድ]] ጣቢያ0ጣቢያ) መሠረቱበት። በኋላ የ[[ካነሽ]] ንጉሥ [[አኒታ]] የሐቲ ንጉሥ [[ፒዩሽቲ]]ን አሸነደ፤ ከተማውንም አፈረሰ፣ [[ፌጦ]] ዘራበት፣ ዳግመና የሚሠፍርበትን ንጉሥ ሁሉ ረገመ። ቢሆንም ከመቶ ያህል አመታት በኋላ የ[[ኩሻራ]] ሰው [[1 ሐቱሺሊ]] እንደገና ሠፈረው፤ ሐቱሻም ሁለተኛ ዋና ከተማ ሆነ። ይህም [[የኬጥያውያን መንግሥት]] መሠረት ነበረ። እስከ ኬጥያውያን ውድቀት (ምናልባት 1180 ዓክልበ. አካባቢ) ድረስ እንደ ዋና ከተማቸው አገለገለ።
 
በፍርስራሹ ውስጥ የኬትያውያን መዝገቦች እነርሱም 30 ሺህ ያህል የ[[ኩነይፎርም]] ጽላቶች በ[[ኬጥኛ]] ተጽፈው ተገኝተዋል።