ከ«ጥንታዊ ግብፅ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 18፦
 
==መጀመርያው መካከለኛ ዘመን==
[[ስዕል:Egypte_louvre_246_panier.jpg|thumb|280px|«ንጉሥ [[መሪብታዊ ቀቲ|መሪብሬ ቀቲ]]» የሚል የመዳብ ዕቃ ቅርስ]]
 
፮ኛው ሥርወ መንግሥት ከነገሠ በኋላ የግብፅ ታሪክ እጅግ ግልጽ ሆኖ አይታይም። በታሪክ ጸሐፍት እንደ ማኔጦን ዝርዝሮች በኩል፣ ለ፯ኛው-፰ኛው ሥርወ መንግሥታት በርካታ ስሞች ቢመዘገቡም፣ ከጥቂቶቹ ብቻ (እንደ [[ቃካሬ ኢቢ]]፣ [[ዋጅካሬ]]) በስተቀር አንዳችም ሥነ ቅርሳዊ ማስረጃ ከቶ ስላልተገኘላቸው፣ ስሞች ብቻ ቀርተው በእውነት እንደ ኖሩ ወይም ዝም ብለው በማስመስል እንደ ተፈጠሩ አይታወቀም።
 
መስመር፡ 40፦
:# «ፋኖስ / ፓኖስ»፤ 40 ዓመት - [[ሣራ]]ን ከ[[አብርሃም]] የወሰደው ይባላል።
:# «ሂስቆስ / ኢሶኮስ»፣ 21 ዓመት
 
ለዚህ ጨለማ ዘመን ፱ኛው/፲ኛው ሥርወ መንግሥት ያሉን ቅርሶች ብዙ አይደሉም። ከሥነ ቅርስ በእርግጥ የታወቁት ነገሥታት [[መሪብታዊ ቀቲ]]፣ [[ነብካውሬ ቀቲ]]ና [[መሪካሬ]] ይጠቅልላሉ። በዚህም ዘመን የተደረጀ ሥነ ጽሑፍ (''[[ትምህርት ለመሪካሬ]]'') ይታይ ጀመር።
 
<references/>