ከ«ጥንታዊ እንግሊዝኛ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Bot: vls:Oudiengels is a featured article; cosmetic changes
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Law_of_Æthelberht.jpg|300px|thumb|«'''''ጎደስ ፌውሕ ኦንድ ቺሪቼየን ቷሊፍ ዪውልደ።'''''» («የአምላክ ነዋይና የቤተክርስቲያን፣ ፲፪ እጥፍ») በማለት ከሁሉ ጥንታዊ የታወቀው የእንግሊዝኛ ዓረፍተ ነገር፣ የ[[አሰልበርህት]] ህግጋት ([[594]] ዓም)፣ ይጀምራል። ይህ በ1100 ዓም ግድም የተሠራ ቅጂ ነው።]]
[[ስዕል:Beowulf.firstpage.jpeg|thumb|[[ቤዮዉልፍ]] የተባለው ጥንታዊ እንግሊዝኛ ግጥም 1ኛ ገጽ]]
'''ጥንታዊ እንግሊዝኛ''' ('''Englisc''' /ኧንግሊሽ/) በ[[እንግሊዝ አገር]] ከ440 ዓ.ም. ገደማ እስከ 1100 ዓ.ም. ያሕል የተናገረ ቋንቋ ነበር። ዛሬ [[ጀርመን]]ና [[ዴንማርክ]] ከተባሉት አገሮች ፈልሰው በእንግሊዝ በተስፈሩት ሕዝብ የተናገሩበት ሲሆን የዘመናዊ [[እንግሊዝኛ]] ቀድሞ አይነት ነው። ሆኖም በቃላትም ሆነ በስዋሰው ከዘመናዊ እንግሊዝኛ በጣም ይለያል። ቅርብ ዘመዶቹ [[ጥንታዊ ፍሪዝኛ]] እና [[ጥንታዊ ሴክስኛ]] ናቸው።