ከ«አምባሰል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Robot: Automated text replacement (-| አገር +| ካርታ_አገር)
Robot: Automated text replacement (-| አገር +| ካርታ_አገር & -| native_name +| ኗሪ_ስም & -| caption +| ስዕል_መግለጫ & -| የሕዝብ_ቁጥር +| ሕዝብ_ጠቅላላ)
መስመር፡ 13፦
| east_west = E
| ከፍታ = 3567 ሜትር (አምባሰል ተራራ)
| የሕዝብ_ቁጥርሕዝብ_ጠቅላላ = 121,899
| ስዕል = ውጫሌ ተራራ.jpg
| captionስዕል_መግለጫ = ውጫሌ ተራራ
}}
'''አምባሰል''' በ[[ደቡብ ወሎ]] ዞን የሚገኝ [[ወረዳ]] ሲሆን ስሙ በዚህ ወረዳ ውስጥ ከሚገኝ [[አምባ]] ስም ይመነጫል። አምባሰል ወረዳ፣ በደቡብ ምዕራብ የ[[ባሽሎ]] ወንዝ ከ[[ጠንታ]] ወረዳ ሲለየው፣ በደቡብ የ[[ባሽሎ]] ገባሪ የሆነው [[ወላኖ]] ወንዝ ከ[[ኩታበር]]፣ እንዲሁ የ [[ሚሌ ወንዝ]] ደግሞ በስተ ደቡብ ምስራቅ ከ[[ተሁለደረ]] ወረዳ ይለየዋል። 44% የሚሆነው የወረዳው ክፍል [[ተራራማ]]፣ 36% ወጣ ገባ፣ 12% ገደላማ ሲሆን 7.5% ብቻ ለጥ ያለ ሜዳ ነው። ስለሆነም በዚህ ወረዳ አራት አይነት የአየር ንብረቶች ይገኛሉ፦ [[ውርጭ]]፣ [[ደጋ]]፣ [[ወይና ደጋ]] እና [[ቆላ]]፣ እያንዳንዳቸው .47%፣ 29.53%፣ 49.64%፣ 20.36% ይይዛሉ። የዚህ ወረዳ ታላቁ ከተማ [[ውጫሌ]] ሲሆን በአካባቢው በሚገኝ [[የተፈጥሮ ከሰል]] ክምችት ይታወቃል። የኢጣሊያ ወራሪ ሃይል ይህን የከሰል ክምችት አገር እስከለቀቀበት ዘመን ድረስ ይጠቀም ነበር<ref>[http://130.238.24.99/library/resources/dossiers/local_history_of_ethiopia/vw/ORTWI.pdf "Local History in Ethiopia"] The Nordic Africa Institute website (accessed 15 February 2008)</ref>።