ከ«ሲን-ሙባሊት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
አንድ ለውጥ 316126 ከCodex Sinaiticus (ውይይት) ገለበጠ
 
መስመር፡ 1፦
'''ሲን-ሙባሊት''' ከ1725 እስከ 1705 ዓክልበ. ድረስ ([[ኡልትራ አጭር]]) የ[[ባቢሎን]] 5ኛ ንጉሥ ነበረ። አባቱን [[አፒል-ሲን]]ን ተከተለው።
 
ለሲን-ሙባሊት ዘመን 20 ያህል የዓመት ስሞቹ ታውቀዋል። እንግዲህ በ፲፫ኛው ዓመት (1712 ዓክልበ.) [[ላርሳ]]ን (የ[[ሪም-ሲን]]ን መንግሥት) እንዳሸነፈ፤ በ፲፮ኛውም ዓመት (1709 ዓክልበ.) [[ኢሲን]]ን (ከላርሳ) እንደ ያዘ ታውቋል። ይህ የኢሲን ምንግሥት ውድቀት ነበር።
 
የሲን-ሙባሊት ተከታይ ልጁ [[ሃሙራቢ]] ነበረ።