ከ«ሪም-ሲን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''1 ሪም-ሲን''' ከ1734 እስከ 1675 ዓክልበ. (''[[ኡልትራ አጭሩ አቆጣጠር]]'') የ[[ላርሳ]] መጨረሻ ንጉሥ ነበረ።
 
ሪም-ሲን በ1734 ዓክልበ. ወንድሙን [[ዋራድ-ሲን]]ን በላርሳ ዙፋን ተከተለው። አባቱ [[ኤላም|ኤላማዊው]]-[[አሞራውያን|አሞራዊው]] አለቃ [[ኩዱር-ማቡግ]] ነበር።