ከ«ኹታዊሬ ወጋፍ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
 
መስመር፡ 4፦
| ስዕል=Wegaf Rubensohn.png
| የስዕል_መግለጫ = የ«ኹታዊሬ ወጋፍ» ስም ያለበት ቅርስ
| ግዛት=17741776-17721774 ዓክልበ. ግ.
| ሥርወ-መንግሥት=[[13ኛው ሥርወ መንግሥት]]
| ቀዳሚ = [[ሰጀፋካሬ]]
መስመር፡ 11፦
| ባለቤት =
}}
'''ኹታዊሬ ወጋፍ''' (ወይም '''ኡጋፍ''') ላይኛ [[ግብጽ]] በ[[2ኛው ጨለማ ዘመን]] ([[13ኛው ሥርወ መንግሥት]]) ከ1774ከ1776 እስከ 17721774 ዓክልበ. ግድም ድረስ የገዛ [[ፈርዖን]] ነበረ። ምናልባት የ[[ሰጀፋካሬ]] ተከታይ ነበረ።
 
በ''[[ቶሪኖ ቀኖና]]'' ነገሥታት ዝርዝር ላይ «ኹታዊሬ» በ፲፫ኛው ሥርወ መንግሥት መጀመርያው ይገኛል። በመምኅር [[ኪም ራይሆልት]] አስተሳሰብ፣ ይህ ለ«ኹታዊ» ([[ሰኸምሬ ኹታዊ 1 ሶበክሆተፕ]]) በዝርዝሩ ላይ ተሳተ፤ ኹታዊሬም በሶበክሆተፕ ፈንታ በ፲፱ኛው ሥፍራ ከ[[ኡሰርካሬ ኸንጀር]] አስቀድሞ እንደ ገዛ ይመስለዋል። ከሥነ ቅርስ ረገድ ደግሞ ፈርዖንነቱ እርግጥኛ ነው።
መስመር፡ 19፦
|before= [[ሰጀፋካሬ]]
|title=የ[[ግብፅ]] ([[ጤቤስ]]) ፈርዖን
|years=17741776-17721774 ዓክልበ. ግድም
|after= [[ኡሰርካሬ ኸንጀር]]}}
{{end}}