ከ«የኤሽኑና ሕግጋት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 18፦
:§2) 1 ሊተር የሰሊጥ ዘይት ለ30 ሊተር ገብስ መደበኛ ነው፤ 1 ሊተር ጮማ ለ25 ሊተር ገብስ፤ 1 ሊተር «የወንዝ ዘይት» ለ8 ሊተር ገብስ
:§3) የ[[ጋሪ]] ኪራይ ከነነጂው፣ ከነበሬው፦ 100 ሊተር ገብስ፣ ወይም 1/3 ሰቀል ብር፣ ለአንድ ቀን ይሆናል።
:§4) መርከብየመርከብ መጓጓዣ ኪራይ ለ1 ''ጉር'' ይዘት 2 ሊተር ገብስ ነው፤ <...> ሊተር የመርከበኛው ኪራይ ለአንድ ቀን ነው።
:§5) መርከበኛ ቸልተኛ ሆኖ መርከቡ ከሰመጠበት፣ የይዘቱን ዋጋ በሙሉ ይከፍላል።
:§6) ሰው አለግባብ የሌላውን ሰው መርከብ ከወሰደ፣ 10 ሰቀል ብር ይክፈል።
መስመር፡ 25፦
:§9) ሰው ለሠራተኛ ምርቱን ለማምረት ፩ ሰቀል ብር ከሰጠው፣ ሠራተኛው ግን ሥራውን ካልጨረሰው፣ በሠራተኛው ላይ የ10 ሰቀል ብር ቅጣት አለ።
::§9 ሀ) የ[[ማጭድ]] ኪራይ 15 ሊተር ገብስ ነው፣ ለባለቤቱም ይመልስ።
:§10) የ[[አህያ]] ኪራይ 10 ሊተር ገብስ፣ የነጂውንየነጂውም ኪራይ 10 ሊተር ገብስ፣ ለአንድ ቀን ይሆናል።
:§11) የሠራተኛው ኪራይ (ደሞዝ) 1 ሰቀል ብር እና ለሥንቁ 60 ሊተር ገብስ ለአንድ ወር ይሆናል።
:§12) ማንኛውም ሰው በዜጋ እርሻ፣ በሰብሉ ከተያዘ፦ በመዓልት ከሆነ 10 ሰቀል ብር ይክፈል። በሌሊት በሰብሉ የተያዘው፣ ይሙት በቃ።
መስመር፡ 35፦
::§18 ሀ) ጥሎሹም ለ፩ ''ሰቀል'' ብር የ36 ቅንጣት (1.8 ግራም) [[ወለድ አገድ]] አለው፤ ለ፩ ''ጉር'' ገብስ የ40 ሊተር ወለድ አገድ አለ።.
:§19) የሚከፍለው ሰው በ[[አውድማ]] ይቀበል።
:§22) ሰው በሌላ ሰው ላይ ምንም የእዳ ነገር ሳይኖረው፣ ሆኖም የሌላውን ገረድ ከያዘ፣ የገረድ ጌታ በአምላክ ይምል፣ይማል፣ «አንተ በኔ ላይ ምንም ነገር የለህም»፤ ገረዱን የያዘው ሰው እንደ ገረዲቱ ዋጋ ይክፈል።
:§23/24) ሰው በሌላ ሰው ላይ ምንም የእዳ ነገር ሳይኖረው፣ ሆኖም የሌላውን ገረድ ከያዘ፣ በቤቱም እንድትሞት ካደረገ፣ እርሱ ለገረዲቱ ጌታ ፪ ገረዶች ይተካ።
:§25) ሰው በአማቱ ቤት ከታጨ፣ አማቱ ግን በድሎት ልጂቱን ለሌላ ከሰጠ፣ የልጅቱ አባት ፪ እጥፍ የማጫዋን ብር ይመልሳል።
መስመር፡ 47፦
:§32) ሰው ልጁን ለአሳዳጊነት ከሰጠ፣ ለሦስት ዓመት ስንቅ በቂ ምግብ፣ ዘይትና ልብስ ካላቀረበለት፣ 10 ምና ለልጁ አሳዳጊነት ይክፈል፣ ልጁም ለርሱ ይመልሳል።
:§33) ገረድ ያለ ሕግ ልጇን ለሌላ ሴት ልጅ አሳዳጊነት ከሰጠችው፣ እሱም አድጎ ጌታው ካወቀው፣ ጌታው ይዞት ሊውሰደው ይችላል።
:§36/37) ሰው ንብረቱ እንዲጠበቅ አደራ ቢያኖር፣ አደራ ያለው ባልንጀራ ማንም ሌባ እቤቱ ሳይገባ ንብረቱ እንዲጠፋ ካደረገ፣ ባልንጀራው ንብረቱን ለሰውዬው ይተካል። ከቤቱም ቢሰረቅ፣ የባለቤት ማጣት ነው፣ ባለቤቱ በቤተ መቅደስ ለሰውዬው በአምላክ ይማል፦ «የኔና ያንተ ንብረት አንድላይ ጠፍተዋል፣ እነእኔ አልከፍሁምአልከፋሁም አልበደልኩም።» ይማልና ምንም ዕዳ አይህንበትም።አይሆንበትም።
:§39) ሰው ድሃ ሆኖ ቤቱን ከሸጠ፤ ገዢው በፈቃዱ በሚሸጥበት ቀን ባለቤቱ ሊገዛው ይችላል።
:§40) ማንም ሰው ባርያ፣ ገረድ፣ በሬ፣ ወይም ሸቀጥ ከገዛ፣ ለማናቸውም ዋጋ፣ ማን እንደ ሸጠው ሊያስረዳ ካልቻለ እርሱ እራሱ ሌባው ነው።