ከ«ኡሰርካሬ ኸንጀር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 20፦
ደግሞ «ኸንክሬስ» በ[[ዘጸአት]] ዘመን የጠፋው ፈርዖን ሲባል ይህ ደግሞ እንደ ተዛበ ይመስላል።
 
በ[[ኸንጀር]]በኸንጀር ዘመን ጠቅላይ ሚኒስትሩ («[[ጨቲ]]» የሚባለው ሹመት) [[አንኹ]] እንደ ነበር ይታወቃል። የአንኹ ቤተሠብ ኃይለኛ ሹሞች ነበሩ፣ አባቱ [[ዛሞንት]] በ[[3 አመነምሃት]] ዘመን ጨቲ ሲሆን የአንኹ ሁለት ወንድ ልጆች ረሠነብና ኢይመሩ በኋላ ጨቲዎች ሆኑ። ይህም አንኹ ደግሞ በ[[ኻአንኽሬ ሶበክሆተፕ]] (1795-1791 ዓክልበ. ግ.) ጨቲ መሆኑ ታውቋል፤ ስለዚህ አንኹ ምናልባት ከኻአንኽሬና ከኸንጀር መካከል ለገዙት ፈርዖኖች ለሁላቸው እንደ ጨቲ ያገልግል ነበር። እንዲህ ከሆነ፣ በዚህ ዘመን ጨቲው እውነተኛው ባለሥልጣን ሲሆን ፈርዖኖች ግን ድካሞችና በቶሎ የሚተኩ እንደ ነበሩ ይመስላል።
 
<gallery widths="170px" heights="160px" perrow="4">